hey guys ዛሬ ታክሲ ውስጥ ሰፈሬ አከባቢ ነው እና 3 ግድንድ ሌቦች ታክሲ 2ኛ ወንበር ላይ ቁጭ ብዬ አንዱ ሌባ መሀል ላይ ሁለቱ ከኋላ ሆነው አንዲትን እናትን እያየሁት ስልኳን ሰረቋት እኔም ዝም አልኩ ለ safety Risk ውስጥ መግባት አልፈለኩም ተናግሬ እንዲው በመልክ አውቃቸዋለሁ ሰፈሬንም ያቁታል ወደ ጥያቄ ስመጣ am i doing right or wrong
Mar 26, 2025Bezede betengrat teru nbr like seat yezewal sent seat nw, or anid asedwelugn selke zegabign menamen ngr she will notice liserkuwat silu
Mar 26, 2025