የጤና ባለሙያዎች ወይም ተማሪዎች ከልምዳቹ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል።🥰 #የአንቦላንስ 1st aid nursing ትምህርት በቅርቡ ጀምሬ ነበረ።አጋጣሚ ነው የጀመርኩት ልየው አዲስ ነገር ልሞክር ብዬ እንጂ ብዙም ፍላጎቱ የለኝም።እና ስጀምረው ደስ የሚል ነገር ነበረው።በባህሪዬ ቅልጥፍና የሌለኝ በጣም ቀስ ያልኩ ዝም ያልኩ ድምፄ ብጮህም የማይሰማ ነኝ።እና ትምህርቱን አሁን በተግባር ማየት ጀመርን እና ከበደኝ።ራሱን ስቶ የወደቀ ታማሚን ትከሻውን መታ መታ እያረጉ የሚወራው ነገር ድምፅ ይጠይቃል አመታቱም ፍጥነት ይጠይቃል፣ከዛ ልባቸውን መጫን ሀይል ይጠይቃል የአንቦላንስ አልጋ ላይ ማስተኛት ምናምን ሀይል ከቅልጥፍና ጋ ይጠይቃል። እኔ 3ኪሎ እቃ እንኳን መሸከም ስትራፖ ነው የሚይዘኝ ፍጥነትም አቅምም የለኝም።የትብብር ስራ ላይም ጎበዝ አይደለሁም። እና ከእኔ ባህሪ ጋ አልሄድ አለኝ። ከአሁኑ ላቁመው? ምን ትመክሩኛላቹ? ነው ወይስ በጊዜ ሂደት ለምደዋለሁ?
Mar 26, 2025Rasen mawek tru neger yiha neger kanchi gar endemayehad tolo nw yetredashew selzih akumi
Mar 26, 2025