በአስተዳደጌ ምክንያት----- በሕይወቴ ሴቶችን እንደማውራት የምፈራው ነገር የለም--- ምናልባትም ብዙዎቻችሁ ልትገምቱት እንድምትችሉት ድንግል ነኝ----- በዚህ ደግሞ ከምትገምቱት በላይ በጣም ደስተኛ ነኝ: ምክንያቱም ከሴት ጋር በመተኛት የሚገኝ ወይም የሚከሰት አዲስ ምስጢር እንደሌለ አሳምሬ አውቃለሁና:: ሴቶችን የመፍራቱ ነገር ግን የእውነት ከዚህ አንግል ለመለወጥ ቆርጬያለሁና ---- ጠንካራ እና በራስ መተማመን ያላችሁ እኔን በጉዞዬ ለመርዳት የምትፈልጉ ፈቃደኛ ሴቶችም ወንዶችም ምን ትሉኛላችሁ:: 💔💔
Mar 25, 2025Keep ur sanity!
Mar 25, 2025