#Dagi relax ከዛሬ ከወር በፊት መሰለኝ ጥምቀት ለድህነት የክላሲካል ፕሮቴስታንት ማለትም በነ ሉተር የተጀመረው ሪፎሬሜሽን...ጥምቀት ለድህነት ብሎ አያስተምርም ብዬ ነበር I was wrong ትክክልም አልነበርኩም ደግሞ የክርስትናን እና የቤተክርስቲያን ታሪክን ወደ ኋላ ሄጄ እንደመለከት ስላደረከኝ አመሰግናለሁ እና በንግግሬ ስላስቀየምኩህም ይቅርታ
Mar 25, 2025አንዴ ለዳጊ relax 👏👏👏 መናፍቃን answer section ውስጥ አታለቃቅሱ😭😭😭
Mar 25, 2025