ለመልስ አልመጣሁም። ግን ' ደቡብ ኢትዮጵያ አካዳሚ ' የሚለውን አይቼ አይኔ ማመን ከበደው! የሐዋሳው ደቡብ ኢትዮጵያ.. የልጅነቴ መቦረቂያ.. የወልደ አማኑኤል ዱባለ ሀውልት ጎረቤት.. ባለ ሰፊ ሜዳው.. ባለ ብዙ ክላሶች.. ባለ ኮሌጁ.. በ 2000 ዎቹ መጀመሪያዎች ልጅነቴ ከፈኩባቸው፣ የመማርን ትርጉም ሳላውቅ እየቦረቅኩ ከተመላለስኩባቸው ትምህርት ቤቶቼ አንዱ ነበር። ያን ሰፈር ከረገጥኩ 13 አመታት አለፉ።😑 ሰላም ለሁላችሁም ይሁን። 🤍
Mar 25, 2025