Rob_El-1
#religion
አምና በዚህ ሰዓት "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የመስኪድ/አዛን ድምፅ አይረብሸኝም" and vice versa ስትሉ የነበራቹ ሰዎች የት ናችሁ አሁን?😁 ስንቶቹ ቦታ ቀይራቹ የሀይማኖት ፀብ እየተሳተፋቹ ነው? አይ የኛ ሀገር እና አስመሳይነት😀
Mar 25, 202513 engagements
አምና በዚህ ሰዓት "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የመስኪድ/አዛን ድምፅ አይረብሸኝም" and vice versa ስትሉ የነበራቹ ሰዎች የት ናችሁ አሁን?😁 ስንቶቹ ቦታ ቀይራቹ የሀይማኖት ፀብ እየተሳተፋቹ ነው? አይ የኛ ሀገር እና አስመሳይነት😀
Mar 25, 2025አዎ አይረብሸንም ነገር ግን የሚረብሸን ጌታችን እና መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ስትሳደቡ እና ስትነኩ ብቻ ነው ተግባባን!!!
Mar 25, 2025ራስህን ወክለህ አታወራም ሰው ከምትጠቀልል
Mar 25, 2025አሁንም አዛን አይረብሸኝም ...እምነቴን ግን ዲፌንድ አደርጋለሁ በቻልኩት አቅም የሌላውንም እምነት ምን እንደሚልእመረምራለሁ ያገኘሁትንም ለሌላው መማሪያ እና መንቂያ ደውል እንዲሁን አጋራለሁ::💁🏾♂️ ዛትስ ኢት...
Mar 25, 2025Ene dero endezi silu alwedem neber ahun gen selamawi sew hognalew manm bitala ayagebagnem I'm mature now
Mar 25, 2025What is happening? Am I the only one that's completely lost? Mn tefetro nw?
Mar 26, 2025