#other
እየሁልሽ ማነሽ የ ድሮ ፍቅረኛዬ ፕሮፋይል በቀየርሽ እና ስቶሪ ፖስት ባረግሽ ቁጥር ለኔ እየመሰለኝ ስልሆነ እንደ ሃሳብ ከስር ስም ብፅፊበት?? ለምሳሌ: አባ መላ መላ አባ መላ መላ አሳየኝ እሱን ልጅ አሳሩን ሲበላ:: ያልሺው ለማን ነው???
Mar 24, 20259 engagements
እየሁልሽ ማነሽ የ ድሮ ፍቅረኛዬ ፕሮፋይል በቀየርሽ እና ስቶሪ ፖስት ባረግሽ ቁጥር ለኔ እየመሰለኝ ስልሆነ እንደ ሃሳብ ከስር ስም ብፅፊበት?? ለምሳሌ: አባ መላ መላ አባ መላ መላ አሳየኝ እሱን ልጅ አሳሩን ሲበላ:: ያልሺው ለማን ነው???
Mar 24, 2025እና አሁን ምን አርጉ ነው ምትለን ቆይ 😂 በጣም ነው እንዴ ያልረሳካት
Mar 25, 2025ብሮ በጠዋት እንደጅል ትራንስፖርት ውስጥ ነው የፈረስኩት 😂😂😂😂😂... 🙌🏾 ሪስፔክት
Mar 25, 2025It's mission accomplished for her!
Mar 25, 2025Esua yflgechw eko yhen nw😂
Mar 25, 2025ስራ ፈት ነህ የ ኤክስህን ፕሮፋይል ስታይ የምትውል
Mar 25, 2025እኔ ብቻ አይደለውም ለካ የኔ ቢጤም አለ 😁😁😂
Mar 25, 2025😂😂🤣
Mar 25, 2025Asarhin belah
Mar 25, 2025Alemayet eko tchelaleh🤷♀
Mar 25, 2025