DagiRelax14442.5
#religion
ለኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን እና ስለ ኦርቶዶክስ በንፅሁ ህሊና ለማወቅ ጥያቄ ላላችሁ አህዛባን(ህዝቦች) ... @Theoforos መጠሪያ ያለውን ወንድማችንን ፎሎው ካላደረጋችሁ ፎሎው አድርጉት ብዙ ጥያቅዎቻችሁን በሚችለው አቅሙ በንፁህ ህሊና እንደእኔ ራሱ ግልፍተኛ እና "ተሳዳቢ" ባልሆነ አንደበት በቻለው አቅም ምላሽ እየሰጠ ይገኛል.. ትጠቀሙበታላችሁ ወንድም እህቶች (ጥያቄ ባይኖራችሁ ራሱ ፎሎው ስታደርጉት ለሌሎች የሚሰጠውን ምላሽ ይደርሳችኃል እና እባካችሁ በደገኝነት አውሩት) እኔን ተዉኝ ክፉ ሰው ነኝ ይቺን ግን ተቀበሉኝ 🙏🏾... እስካሁን ምላሽ የሰጣችሁ ወንድሞች ስለ ወንድም @Theoforos ምን አስተያየት አላችሁ?
Mar 24, 202518 engagements