ሻሎም !! ክርስትያኖች ሆይ ዛሬም ለእናተ የሞራል ጥያቄ ነው ያለኝ ፣እንዳልኳችሁ የነገራችሁንን እግዚአብሔር ፍለጋ ከወጣሁ ቆየሁ እናም ዛሬም የነገራችሁንን ስፈልግ ያገኘሁትን ልንገራችሁ ወደእግዚአብሔርም፡ታቦት፡ውስጥ፡ተመልክተዋልና፥የቤትሳሚስን፡ሰዎች፡መታ፤በሕዝቡም፡👉ከዐምስት፡ ሺሕ፡ሰው፡ሰባ፡ሰዎችን፡መታ፤እግዚአብሔርም፡ሕዝቡን፡በታላቅ፡👉ግዳይ፡ስለ፡መታ፡ሕዝቡ፡አለቀሰ።(1 ሳሙ 6:19) ታሪኩን ከላይ ጀምሬ ነው ያነበብኩት ግን ታቦትን አይተዋልና ብሎ 5070 ያህል ሰው መጨፍጨፍ ግን እውነት ከአንድ የፍቅር አምላክ የሚጠበቅ ነውን ?? እስኪ አስረዱን ✌
Mar 24, 2025የጥያቄው አፃፃፍ ራሱ ለእውቀት እና ምላሽ ለማግኘት ሳይሆን ለጭቅጭቅ እና ስህተትን ፍለጋ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የአለም ብርሃን ነው የህጎችም መሰረት ነው ስለሆነም ስታነበው ጥያቄ ለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን በአስተውሎት ይሁን
Mar 24, 2025