AshBear11-3.5
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ 🖐 ምክራቹ ያስፈልገኛል በጣም 2nd year journalism ተማሪ ነኝ አሁን ላይ ጊቢ እያለዉ social media ላይ መስራት እፈልጋለዉ ያሰብኩት content ደግሞ reaction video ነዉ እና ሰዎች ወደ ፊት ስራህ ላይ impact አለዉ እያሉኝ ነዉ ምን ትሉኛላችሁ ለምትሰጡኝ አስተያዬት ከልብ አመሰግናለዉ 🙏
Mar 24, 20251 engagements