#other
ሰላም እንዴት ናቹ ሰዎች ወደ ኡጋንዳ ለመሄድ ፈልጌ ነበር እና ወደዛ ሄዳቹ ምታቁ ወይም እዛ ያላቹ ወይም ሄዳቹ የመጣቹ ካላቹ ለመሄድ ምን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግሩኝ Please አስቸኳይ ነው ንገሩኝ
Mar 24, 20251 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ሰዎች ወደ ኡጋንዳ ለመሄድ ፈልጌ ነበር እና ወደዛ ሄዳቹ ምታቁ ወይም እዛ ያላቹ ወይም ሄዳቹ የመጣቹ ካላቹ ለመሄድ ምን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግሩኝ Please አስቸኳይ ነው ንገሩኝ
Mar 24, 2025It's free, betam simple eko new🙏
Mar 24, 2025