kll552
#other
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እኔ hawassa uni ተማሪ ነኝ እና tutoring መስራት እፈልጋለሁ ።business cardም አዘጋጅቼ ነበር። ግን አሁን ሳስበው አሁን 7ኛ ወር ላይ ነው ያለነው እና በዚ ጊዜ የሚፈልግ ሰው ማግኘት ይከብዳል። ጊዜዬንም business cardኤንም በከንቱ ከምጠርስ ቀጣይ አመት 2ኛ ወር ምናምን ልጀምር አንዴ እያልኩ ነው። ወይስ በዚ ጊዜ(በዚ ት/ት ዘመን) አገኛለው???
Mar 24, 20253 engagements