ሰላም ቤተሰብ ክልጅቷ ጋር በፍቅር 2 አመት አብረን ቆይተናል ግን በዛ አመት ውስጥ ጊዜ ሰጥቻት አላውቅም ነበር እና እንለያይ በሂወቴ ሌላ ሰው አስገብቻለሁ አለችኝ ሳስበው ውሸት ይመስለኛል እኔጃ አብረን እንድንቀጥልም አትፈልግም እና እኔ ምን ማድረግ አለብኝ ምን ትመኩሩኛላችሁ
Mar 24, 2025U didn't give her time so why would she wanna be with u? Leave her alone
Mar 24, 2025