Do you really believe there is evil eyes (Buda) ?? Like lelit jib ken ken sew mihonu be ayinachew bicha sew miyasamimu ....... Logically asibut do you really believe it?
Mar 23, 2025በባህላዊ ብዳ አለበት ተብሎ የሚታሰበው ሰው የሆነ ነገርህ ስቦት ወይ አስደንግጠኸው ..... ብቻ ትኩረቱን ወስደህ አንተ ላይ ትኩረት ሲያደርግ ይበላሀል ይባላል ወደ ገጠር አካባቢ አንድ ቤት እንግዳ የመጣ እንደሆነና እዛው ቤት ብዳ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሰውዬ ቢመጣ ገና ሳይገባ "የእገሌ ዘመድ መጥታለች ይባላል " ምክንያቱም ሳይነገረው የገባ እንደሆን አዲስ ስትሆንበት ትኩረት ያደርግባታል ብዳው በላት ማለት ነው በሳይንስ እይታ የሚባል ነገር የሚፈጠረው አንድን ነገር ለማየት ስታስብ ከአይንህ ብዙ ብዙ ጨረሮች ይወጡና እቃውላይ ያርፋሉ ካረፉ በኋላ ሁሉም ያረፉባትን ቦታ ብቻ ምስል በመያዝ ወደ አይናችን ይመለሳሉ ከዛ በአይምሮ ተቀነባብሮ የምታየውን ምስል ይሰጥሀል እነዛ ጨረሮች አንዷ በጣም ትንሽ ትንሽ ትንሽ ናት እና ፒክስል(pixel) ትባላለች ታዲያ አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ ይህ ከአይን የሚወጣው ጨረር በጣም በብዛት አለው እና አንድ ሰው ላይ ረዘም ላለ ጊዜ ትኩረት ቢያደርግ ሰውየውን ሊጎዳው ይችላል ስለዚህ ዶክተሮች መነጽር ያዛሉ buda ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ሳይንስ ፕሩቭ ያደርገዋል ነው እምልህ
Mar 24, 2025