#beauty
ሰላም ሴቶችዬ ይሄ ጥያቄ ለሴቶች ነው እረ እርዱኝ ተረከዜ በጣም ነው የሚደርግብኝ አልገባቹም ክፍት ጫማ ካደረኩማ ተዉት ደሞ ማታ ማታ ቫዝሊን እና ላስቲከ የማየቀር ነው ግን ምንም ሊሰራልኘ አልቻለም pls የምታውቁት product ካለ ንገሩኝ tnx😘
Mar 23, 20258 engagements
ሰላም ሴቶችዬ ይሄ ጥያቄ ለሴቶች ነው እረ እርዱኝ ተረከዜ በጣም ነው የሚደርግብኝ አልገባቹም ክፍት ጫማ ካደረኩማ ተዉት ደሞ ማታ ማታ ቫዝሊን እና ላስቲከ የማየቀር ነው ግን ምንም ሊሰራልኘ አልቻለም pls የምታውቁት product ካለ ንገሩኝ tnx😘
Mar 23, 2025ሎሽን black angel ተጠቀሚ ብትችዪ ቶሎ ቶሎ እየታጠብሽ ተቀቢው (በቀን አንዴ በቂ አይደለም) እንዲሁም pedicure ሞክሪ
Mar 23, 2025Eshi amesgenales ehete
Mar 23, 2025Bedenb ketatebsh buhala glycerin tekebtesh Kalsi lbeshi bet mtwyi kehone at least le 1 samnt kenm matam eyetatebsh eyetekebash Kalsi eyekeyayersh koyi lewt tayalesh
Mar 23, 2025Eshi amesgenalew wd
Mar 23, 2025Rate tekbtesh be lastik argesh sitegni stegni be kalsi adregi ena be shampoo tezefzefi
Mar 24, 2025eshi yene enate tnx
Mar 24, 2025ሬት እና ቫዝሊን ማታ ማታ ቀላቅለሽ ተቀቢ ግን ላስቲክ አታድርጊ እርሱ የበለጠ ያደርቀዋል
Mar 28, 2025የተረከዟ ስንጥቅ 10 ሳንቲም ሚከተው እሷ ነሽ 😂😭
Mar 23, 2025