Wen2
#health
ሰላም ቤተሰብ V -D እጥረት አለብሽ ተብዬ ወደ 16ፍሬ V d መድሀኒት ለ 4ወር ወስጄ ነበር ለውጥ ነበረው ግን መልሶ ቆይቶ ተነሳብኝ እና ከዚህ በፊት አሟችሁ የነበራችሁ እና ሙሉ ለሙሉ የተሻላችሁ እባካችሁ እናንተ የተጠቀማችሁትን ነገር ንገሩኝ🙏🙏🙏🙏
Mar 23, 20255 engagements
ሰላም ቤተሰብ V -D እጥረት አለብሽ ተብዬ ወደ 16ፍሬ V d መድሀኒት ለ 4ወር ወስጄ ነበር ለውጥ ነበረው ግን መልሶ ቆይቶ ተነሳብኝ እና ከዚህ በፊት አሟችሁ የነበራችሁ እና ሙሉ ለሙሉ የተሻላችሁ እባካችሁ እናንተ የተጠቀማችሁትን ነገር ንገሩኝ🙏🙏🙏🙏
Mar 23, 2025Vitamin D well ፀሐይ መሞቅ is ፍቱን መድሃኒት
Mar 23, 2025Improve your diet too Add veggie and fruit atleast once or twice a week
Mar 24, 2025Bedenb fruit meblat jemeri epecially like orange. And take Vitamin D supplement.
Mar 23, 2025