ሰላም ሳይካትሪስቶች ካላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል። እብዶች ለምንድን ነው አስፓልት ሲሻገሩ 👈ግራ 👉ቀኝ የሚያዩት? ካበዱ ለምን አይማገዱም እ ሁለተኛው ጥያቄዬ ደሞ ጫት ለምን በጉንጫቸው ይይዛሉ? ካበዱ ለምን አላምጠው አይውጡትም? ሶስተኛና የመጨረሻው ጥያቄዬ አንዳንድ እብዶች ብርድ ሲሆን ሹራብ ይደርባሉ ለምን አስፈለገ እንዲ መጠንቀቅ እ? ለምትሰጡኝ ምላሽ ከወዲሁ አመሰግናለሁ የሁል ጊዜም አክባሪያችሁ ሚጡ ነኝ 😊
Mar 23, 2025I was waiting why do the have big D. Anyways, memory lihon ychelal.
Mar 23, 2025