TameGorilla8761.5
#religion
For Orthodoxes Kidus kurban ketekebeln behuala afachnn meshefen yalebn eske mn seat new? Ena demo yekorebnbetn lbs mawleks mifekedew snt seat simolan new?
Mar 23, 20255 engagements
For Orthodoxes Kidus kurban ketekebeln behuala afachnn meshefen yalebn eske mn seat new? Ena demo yekorebnbetn lbs mawleks mifekedew snt seat simolan new?
Mar 23, 2025ቤት እስክትገቢ ድረስ ምክንያቱም ከተለያዩ ነገሮች ለመጠበቅ ስለሆነ ከገባሽ እና ጥሩ ቦታ አስክትቀመጭ ልብስ ማታ ስትተኚ የመኝታ ልብስ ትቀይሪያለሽ!
Mar 23, 2025አፍ የሚያዘዉ ጠበል እስክጠጪ ወይንም በአብዛኛዉ ምግብ እስክትበይ...ምክንያቱም ስጋ ወደሙን ስንቀበል ሙሉ ለሙሉ ወደ ሰዉነታችን ያልገባዉ(በአፋችን ዉስጥ የቀረዉ) ወደ ሰዉነታችን መግባት ስላለበት ብዙ ጊዜ ምግብ ስንበላ አኝከን ምናምን ስለሆነ የቀረ ካለ አብሮ ስለሚገባ በዛ ምክንያት ምግብ እስክንበላ ቢያዝ ይመረጣል። N.B :- ይህ የኔ አረዳድ ነዉ::
Mar 23, 2025ምግብ እስክትቀምሽ እና ደሞ ልብሱ ከ1 ቀን በዃላ
Mar 23, 2025Migib esketbeyi af meshefen Albert Libs demo mitkeyeriw 12 sihin weyem simesh new
Mar 25, 2025አፋችንን የምንሸፍነው ምግብ እስክንቀምስ ድረስ ነው
Mar 23, 2025