ዲሽታ ጊና የምንለው ዘፋኝ ከተወሰኑ አመታት በፊት የእርስ በርስ ጦርነት ይቁም ብሎ ሲናገር ብዙ ሰው አሽቃባጭ ብሎ ሰደበው የትግራይ ደጋፊ ነው ምናምን አሉት። ከዛ በኋላ ግን ሁሉም ህዝብ እሱ ያለውን ማለት ጀመረ። እውነት እንደተናገረ ገባው። አሁንም comedian እሸቱ መለሰ ለሁሉም ሀይማኖት ክብር የሚያሳይ video በመስራቱ እና እርስበርስ አንጣላ የሚል message በማስተላለፉ ብዙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንደ ጠላት ቆጠራችሁት። ለምን? የሀይማኖት ጦርነት ነው የምትፈልጉት ማለት ነው? እናንተን ክርስቶስ አያውቃችሁም። እንደ ሀገር ያለብን አስመሳይነት ገና ብዙ ጣጣ ያመጣል። ክርሰቲያን ሆኖ ሰው ሀጥያትን ማቆም፣መልካም ነገር ማድረግን አይፈለግም። ልክ ችግር ሲፈጠር ግን እንደ ጴጥሮስ ጆሮ በመቁረጥ ኢየሱስን መጠበቅ እና መከላከል ሚቻል ይመስለዋል። እንዲህ አድርጋቹ ከዛ እናንተም ብትሞቱ መስዋዕት የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ። የዘራቹትን ስላጨዳቹ ጉዞ ወደ ሲኦል።
Mar 23, 2025ሁለት ማይገናኙ ምልከታዎችን በአንድ ማስቀመጥ በራሱ አመክንዮህን ፉርሽ ያደርገዋል:: የዲሽታ ታሪኩ ሌላ ነው.. ስለሱ መመለስ አልፈልግም በወቅቱ የሰጠሁትን ሀሳብ ፈልፍሎ ማየት በቂ ነው:: ለማንኛውም ወደ እኛ ጉዳይ ስንመለስ እሸቱ መለሰን ለምን በዚህ ልክ ተወቀሰ የሚለውን ከስሩ ማየት ተገቢ ነው... 1ኛ ስለ ጉዳዩ ምንም መረጃ ሳይኖረው ነው ሀሳብ የሰነዘረው 2ኛ የሰነዘረው ሀሳብ የክርስትያን እቅበተ እምነት ሚሰሩት እንደ ተንኳሽ እና ተሳዳቢ የሌለ ነገር ከልባቸው አፍልቀው እንዳወሩ ነው ያስመሰለው 3ኛ ጀሀድ የታወጀበትን የገዛ ወገኑን እንኳን ባላወቀ ሙድ ፈርዶበት ነው ያለፈው:: ስለዚህ አብዛኛው ምመን ምን አለ(ካላወክ ዝም በማለት ተባበረን) ቢያንስ እንደቤተክህነቱ ዝም በሉ ምንም ማድረግ ማትችሉ ከሆነ... እና ምን ልልህ ነው አብሶ ኦርቶዶክስ ከሆንክ (ዝም በማለት ተባበረን) ሰው የህይወት ገመዱን በቀጭን ገመድ ላይ አንጠልጥሎ ለእምነቱ ደፋ ቀና ይላል እንዳንተ አይነቱ ለጠላት ጩቤ ይስላል ቁጭ ብሎ:: ጩቤህን እዛው በጏዳ ሳል አደባባይ አንፈልገውም ::
Mar 23, 2025