ልጆች ሆናችሁ ወይ ደግሞ teenager ምናምን ሆናችሁ ፋሚሊዎቻችሁ በንግግር(your whole life) ያስቀየሟችሁን ወይ የተከፋችሁበትን ጊዜ አሁን ላይ ስታስቡት do you guys say "oh i was a kid" ( እንጂ እንደዛ የሚያስከፋ አልነበረም )ወይስ እንደተበደላችሁ ይሰማችኋል?
Mar 23, 2025እንደተበደልኩ ይሰማኛል
Mar 23, 2025ልጆች ሆናችሁ ወይ ደግሞ teenager ምናምን ሆናችሁ ፋሚሊዎቻችሁ በንግግር(your whole life) ያስቀየሟችሁን ወይ የተከፋችሁበትን ጊዜ አሁን ላይ ስታስቡት do you guys say "oh i was a kid" ( እንጂ እንደዛ የሚያስከፋ አልነበረም )ወይስ እንደተበደላችሁ ይሰማችኋል?
Mar 23, 2025እንደተበደልኩ ይሰማኛል
Mar 23, 2025Ye Ethiopia beteseb eko ke afu merz new mitefaw. Snt ena snt nachewu besdbochachewu snt yemanakewun neger yastemarun? Kenesu meshal lay bertito mesrat new enji slenesu mechenanek ayasfelgm. Ayrebum.
Mar 23, 2025Well.. it depends on the words they threw. Egnan mitekm or egna endangoda asbew emotional honew askeymewn kehone maybe we say Oh I was a kid. But if it came from hatred then yeah we may feel traumatized
Mar 23, 2025Sile mn trauma nw metaweraw seweya
Mar 24, 2025ሰነፍ ነህ አንተ አትባም እያሉ ይሀው ሬሳ ሆኜ አረፍኩት ያስጠላል በጣም
Mar 23, 2025Ye ergo zmb athun blongn ahun zmtegna hognalew kalteteyeku malawera
Mar 23, 2025በአፋቸው መርዝ እየተፉ አሳድገውን ነው አሁን ጨካኝ የሆንነው😒እግዚአብሔር ረድቶኝ እንጂ እንደነሱማ(እናቴን እና አያቴን አይጨምርም) 22 አመት አልኖርም ነበር ...😒
Mar 24, 2025⚡️ ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩp እንደሚሸጥ የምታውቁት @Bekihood ✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Mar 23, 2025