Miniba26
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ ke shein ena ke ali express እቃ እያስመጣሁ ለመሸጥ አስቤ ነበር እና እስኪ ምታውቁ ሰዋች እንዴት ነው እቃ ምናስመጣው ምናምን የሚለውን ሙሉ መረጃ ንገሩኝ?
Mar 23, 20255 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ke shein ena ke ali express እቃ እያስመጣሁ ለመሸጥ አስቤ ነበር እና እስኪ ምታውቁ ሰዋች እንዴት ነው እቃ ምናስመጣው ምናምን የሚለውን ሙሉ መረጃ ንገሩኝ?
Mar 23, 2025If you have customers dm me
Mar 23, 2025Gumruk be like: ensemalen anferdem😂
Mar 23, 2025