let's go .. እኔ መጠየቄን አላቆምም እናተም ከቻላችሁ መልሱ ካልቻላችሁም ፀልዩልኝ(😂) let's see the history of abel nd qayel አቤል በግ ጠባቂ ነበር ቃየል ደግሞ ገበሬ then [4] አቤልም ከበጎቹ መንጋ በመጀመሪያ የተወለደውን አንድ ጠቦት አመጣ፤ ካረደውም በኋላ የሰባውንና መልካም የሆነውን ብልት ሁሉ መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ፤ እግዚአብሔርም በአቤልና በመሥዋዕቱ ደስ አለው። [5] 👉ለቃየልና ለመሥዋዕቱ ግን ግምት 👉አልሰጣቸውም፤ በዚህ ምክንያት ቃየል በጣም ተቈጣ፤ ፊቱም በቊጣ ተኮሳተረ፤ . . ከዛ ቃየል አቤልን ገደለው 💔 . የእኔ ጥያቄ በዚክ ታሪክ መሠረት ግን እግዚአብሔር ትክክል ነው ያደረገው ?.. ቃየል በውንደሙ እንዲነሳ ያደረገው የእግዚአብሔር ማደላት አይደለምን? ሁለቱም የቻሉትን በተሰማሩበት ሞያ አቅርበው እያለ ስለምን ለአንዱ ትኩረት ሰጥቶ ለአንዱ ነፍጎ ለመገዳደላቸው መንስኤ ይሆናል ? ወይስ እግዚአብሔር የሚታረድ ነገር ብቻ ነው የሚወደው🙄
Mar 23, 2025መቼ አዳላ ቃየን ያቀረበው መስዋዕት ምን አይነት ነበር የሚለውን ለምን አታይም??
Mar 23, 2025