22M Ere wegen deresulegn😭😭😭 It's been 175 days ~ 6 months since i quit porn/masturbation and any kind of ejaculation including sex but the thing is wet dreams/ህልመ ለሊት በሳምንት atleast 2x አያለው እና እንዴት እሱን ማስቆም እችላለሁ????
Mar 23, 2025👉🏽በደረትህ አትተኛ 👉🏽ከመተኛትህ በፊት ፈሳሽ ነገር አታብዛ 👉🏽ቅባት ነክ ምግቦችን ቀንስ 👉🏽ፁም 👉🏽ፀልይ 👉🏽ያየኸውን ሕልም አታሰላስለው 👉🏽ቤተ-ክስርትያን/መስጊድ ሂድ 👉🏽መንፈሳዊ ነገሮችን አዘውትረህ አድምጥ
Mar 23, 2025