#other
ዛሬ የምኖደው አብሮ አደጋችን በድንገት አረፍ አዲስ አበባ ነው የምንኖረው ግን የክፍለሀገር ልጆች ነን አስክሬን ሸኘን ማታ ድራፍት ቤት ነበርን አለቀ:: አንድ ምክር ልምከራችሁ እንደሞታችሁ ሁሉም ስለሚረሳችሁ ክፉዉን ከናንተ አርቁ ለ እግዚአብሔር ሕግ ተገዝታችሁ ኑሩ...
Mar 23, 20253 engagements
ዛሬ የምኖደው አብሮ አደጋችን በድንገት አረፍ አዲስ አበባ ነው የምንኖረው ግን የክፍለሀገር ልጆች ነን አስክሬን ሸኘን ማታ ድራፍት ቤት ነበርን አለቀ:: አንድ ምክር ልምከራችሁ እንደሞታችሁ ሁሉም ስለሚረሳችሁ ክፉዉን ከናንተ አርቁ ለ እግዚአብሔር ሕግ ተገዝታችሁ ኑሩ...
Mar 23, 2025ትክክል🙏🏽
Mar 23, 2025Sad Truth😰... May his soul rest in heaven
Mar 23, 2025አረሳኸውምኮ ወዳጄ የረሳኸው መስሎህ ነዋ መጠጥ ቤት ስላመሸህ😒😂አሁን ይናፍቅህ የለ ጠብቅ 🤣🤣 ግን ለምክሮ እናመሰግናለን😁
Mar 23, 2025