#religion ሰሞኑን አንዳንድ ስለ እግዚአብሔር ስራዎች ስጠይቅ ለምን ትጠይቃለክ ዓይነት ጭዌ እየተቀበልኩ ነው ። እኔም ተሳስቼ ይሆን ብየ ደጋግሜ ማየት ጀምርኩ ግን የባሰ ሞር የሚያስፈራ የፍቅር አምላክ ተብሎ ከሚጠራ አካል የማይጠበቅ ነገር አገኛለሁ💔 ዛሬም አንድ እስኪ ልጠይቃችሁ .. ነገር ግን በእነርሱ ላይ የምታደርጉት እንደዚህ ነው፦ መሠዊያዎቻቸውን አፍርሱ፤ ከድንጋይ የተሠሩ የጣዖት ማምለኪያ ዐምዶቻቸውንም እያንከታከታችሁ ጣሉ፤ አሼራ ተብላ የምትጠራውን ሴት አምላክ ምስል ሰባብሩ፤ 👉ጣዖቶቻቸውንም በእሳት አቃጥሉ፤ (ዘዳ 7:5) በመጀመሪያ ሰዎቹ የራሳቸውን እምነት ማራመዳቸው ስሕተት አይደለም ግን እንዲያው አስፈላጊ ነው እንበልና ሌሎቹ ነገሮች ይሁን its okay ያልገባኝ የሰዎቹን ጣት በእሳት አቃጥሉ ማለቱ ግን ፌር ነው ? By: Reality Status: Previewing
Mar 22, 2025ቢቀርብህስ ግን እንዲ ከምትታገል ጭራሽ ጣዖት የሚለውን ጣት ብለህ አረፍከው
Mar 23, 2025