ሄይ 20 M here ሰዎች እንዴት ናችሁ እና የሆነ የጨነቀኝን ነገር ላካፍላችሁ እና ነገሩ እኔ አሁን ግቢ ነኝ በ ወር ከምናምን ውስጥ ቤት እሄዳለው ከዝያ ባለፈው ሳምንት እህቴ ቤት አዲስ ስለመጣችው ሰራተኛ እየነገረችኝ ነበር then ቀጣዩን ቀን she sent the photo of her ምናምን እና ፎቶውን ሳየው ልጅቷን አቃታለው ከኔ ጋር ከ 4ተኛ ክፍል ጀምራ እስከ 11 አብረን ተምረናል በጣም ነው ምንግባባው ወደ 2 ዓመት አብረን ቁጭ ብለን እናቃለን ሁላ እና እሄን ሳይ በጣም ደነገጥኩ ለ እህቴም አልነገርኩም ከዝያ በቃ ያንን ካወኩ ቀን ጀምሮ ቀኑ እንዴት እንደሚሮጥ... ልጅቷ middle level family ነው ያላት ig ምክንያቱም ምንማረው ትምርት ቤት ክፍያው ከፍ ያለ ነበር idk አሁን ምን እንደሆነች ብቻ አሁን በዚ situation ባገኛት ጥሩ ሚሆን አልመስል አለኝ እና ምን ላድርግ please ግቢ ቀኑን አርዝሞ ባሌድ ሁላ ደስ ይለኛል... I've been thinking abt ለናቴ ደውዬ እንደማቃትና ጥሩ ልጅ እንዳልሆነች ነግሬ ከቤት እንድትወጣ ማድረግ ግን i don't think that gonn happen ምክንያቱም my mom ሌላ ማንም ሚያግዛት ስለሌለ እንዲው በቀላሉ አታወጣትም ብቻ እስኪ ሌላ መላ ካላችሁ ንገሩኝ please😭
Mar 22, 2025Behiwot wust yale ngr nw sew yinesal yiwedkal. Bezi wust gn esuan endezi hona mayet alfelgm bleh abroadeg yemtgbabawn sew endatata. Endezi btayew tru nw befit abrah yadegech lj yemtgbabat lj beth metach ehth honech, bemo mnalbatm yene mtlew sew yasfelgat yhonal chgruan mtawaraw mtamakrew. Gena ydebrenghal bleh yetesasate neger atarg ken malefu aykerm chelmo aykerm bezi seat mnua mehon nw mtfelgew, kegonua yeneberew wendmua weys kebet bewushet yabarerat kedita abruoadeg mirchaw bejih nw
Mar 22, 2025