suuu25.5
#business
መርካቶ ሀገርኛ ልብሶችን የሚያስረክቡ ሰዋች የት ነው ማገኛቸው በ ጥሩ ዋጋ ገና ጀማሪ ነጋዴ ነኝ በዛ ላይ ወጣት ሴት ነኝ አበረታቱኝ እስኪ ነጋዴዋችም ካላቹ እስቲ አንዳንድ እውቀት አካፍሉኝ
Mar 22, 20252 engagements
መርካቶ ሀገርኛ ልብሶችን የሚያስረክቡ ሰዋች የት ነው ማገኛቸው በ ጥሩ ዋጋ ገና ጀማሪ ነጋዴ ነኝ በዛ ላይ ወጣት ሴት ነኝ አበረታቱኝ እስኪ ነጋዴዋችም ካላቹ እስቲ አንዳንድ እውቀት አካፍሉኝ
Mar 22, 2025@Awesome12eon Contact me
Mar 22, 2025