ከዚህ በፊት የተጠየቁና ሁሌም አእምሮዬ ውስጥ የሚመላለሱ ጥያቄዎች ናቸው 1) እየሱስ የሞተው በጥይት ተመቶ ቢሆን ኖሮ ማህተቡ ሽጉጥ ይሆን ነበር? 2)ማርያምስ እየሱስን ሳትወልድ ሞታ ቢሆን ኖሮ በእየሱስ የሚያምነው ህዝብ atheist ይሆን ነበር?
Mar 22, 2025አንተስ እናትህ በ6ወርህ በጭንቅላትህ ባትጥልህ ኖሮ እንዲህ ነሆለል ሆነህ ትቀር ነበር?
Mar 22, 2025ከዚህ በፊት የተጠየቁና ሁሌም አእምሮዬ ውስጥ የሚመላለሱ ጥያቄዎች ናቸው 1) እየሱስ የሞተው በጥይት ተመቶ ቢሆን ኖሮ ማህተቡ ሽጉጥ ይሆን ነበር? 2)ማርያምስ እየሱስን ሳትወልድ ሞታ ቢሆን ኖሮ በእየሱስ የሚያምነው ህዝብ atheist ይሆን ነበር?
Mar 22, 2025አንተስ እናትህ በ6ወርህ በጭንቅላትህ ባትጥልህ ኖሮ እንዲህ ነሆለል ሆነህ ትቀር ነበር?
Mar 22, 20251 sijemer eyesus lemn be meskel tesekele milew ygbash bedend anbibi...be dro gze sewoch ysekelu nebr lemn?? Eyesus lemn meskeln merete??? Yerasu yehone tarik na ametat alew lemsale tmketn be wha siyaregew yerasu yehone trgum alew be weyn wey be lela alemehonu ene muluwn ltsflsh slemalchl new ena teyki 2 yhegnaw sijemer eyesus egzieabher kehone geday na adagn esu kehone maryamn manew migelat?? Lerasu maderya thonew zend meretat slezi manm aygelatm demo tnsh ewket ygelal endemilut abatoch tnsh ewketsh endayatefash bzu mawekn lmeji...lemsale krstos kemwweledu befit sew haymanot alneberewm ende??? Ene dawit ene abrham atheist neberu ende ?? Teweldual🥰gn bayweled noro still egzieabher ymelek neber❤️demo krstos lemn endemeta teyki???🤯bzu ykershal
Mar 22, 2025ነብዩ አህመድ ባይኖር ኖሮ ሙስሊም ይኖር ነበር ጀለቢያ ባይኖር ኖሮ ነጠላ ትለብሱ ነበር ቁርሃን ባይኖር ኖሮ መፅሐፍ ቅዱስ ታነቡ ነበር
Mar 22, 2025Ye sewn haymanot stsadeb ye raskn tasedbaleh yene wendm eref eslmna endzi ayazm mastemar mtfelgewn be agbabu ye sewn satneka mastemar yele lelan gn atnka
Mar 22, 2025አንተን በአዶላ ወዩ ከተማ በጎሮጢሎ ቀበሌ በልዩ ስሙ ማሰሮ ተራ ባለው መቃብር ነበረ በቁም በቅበር ምን ይላል ይሄ😂
Mar 22, 2025ትንጥዬ ወይም ቁንፅል እውቀት ማወቅ ችግሩ ይሄ ነው ስለክርስቶስ ሳይሆን እስኪ ስለምትኖርበት ምድር እና ቀና ብለህ ስለምታየው ሰማይ በተመስጦ ለማሰብ ሞክር መልኮታዊ ሀይልን በስጋዊ ያውም በቁንፅል እውቀት ለመመዘን አትሞክር
Mar 22, 2025I suppose you are asking this question as fun but i will answer you the truth😉 Before it happened it has already been told through God's Real prophets. Psalm 22:16-18"Dogs surround me, a pack of villains encircles me; they pierce my hands and my feet. All my bones are on display; people stare and gloat over me. They divide my clothes among them and cast lots for my garment." *Zechariah 12:10"And I will pour out on the house of David and the inhabitants of Jerusalem a spirit of grace and supplication. They will look on me, the one they have pierced, and they will mourn for him as one mourns for an only child..." Isaiah 53:5-7 (from the "Suffering Servant" passage)"But he was pierced for our transgressions, he was crushed for our iniquities; the punishment that brought us peace was on him, and by his wounds we are healed... He was oppressed and afflicted, yet he did not open his mouth; he was led like a lamb to the slaughter..." Isaiah 7:14 (Old Testament):"Therefore the Lord himself will give you a sign: The virgin will conceive and give birth to a son, and will call him Immanuel."
Mar 22, 20251. ቅዱስ መስቀል ጌታችን ስለተሰቀለበት ነው የተቀደሰው አይደለም እሱ የተቸነከረበት ደሙ ጠብ ያለበት ለንጊኖስ እንኳን ዓይኑ በርቷል ጥላው ያረፈበት እንኳን ሙት ያስነሳል። ቀድሞ በዓለመ መላእክት እኛ ሳንፈጠር ራሱ በግራ ክንፋቸው መስቀል በቀኝ ክንፋቸው ምስለ ፍቁር ወልዳ ሰይጣንን ድል ሊያደርግቡት ተስሎባቸው ነበር። 2. ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ከዓለም በፊት የነበረ ዓለምንም አሳልፎ የሚኖር አንድ አምላክ ነው የምናመልከውም የምናውቀውም ከእመቤታችን በፊት ከአዳም ጀምሮ ነው። ቀድሞም አይሁዳውያን ክርስቶስ ይመጣል ብለው ያምናሉ እሱ ሐሳዊ ነው አሉ እንጂ
Mar 22, 2025ኢየሱስኮ ኣምላክ ነው ማለት ፈጣሪ ወዶ ና ፈቅዶ ነው ያደረገው እንጂ እንደኛ ተፈጥሮ ኣደለም
Mar 25, 2025ዝምብለህ ለእም*ስ ነብዩን ጠብቅ❤❤🖕🖕
Mar 24, 2025Good question🙄
Mar 22, 2025