ሰላም ሰዎች ሴት ልጅ ፍቅረኛ እያላት ሌላ ሰዉ ታፈቅራለች እንዴ ? ምን መሰላችሁ ነገሩ ከሰሞኑን ፍቅረኛዬ ጓደኛዬን ዝም ብላ ነዉ የምታየዉ, ዝም ብላ ነዉ ስለሱ የምትጠይቀኝ ብቻ ብዙ ነገር... እሱ ግን ጭራሽ እንደማያስባት ነዉ የማዉቀዉ ነገር ቢኖር። እንደዉም ከሰሞኑ ለጓደኛዬ ያንቺን ጓደኛሽን እናጣብሳት ስላት ጭራሽ ብሶባት ቁጭ አለች እና ምን ላድርግ ጨነቀኝ እኔ ደሞ በጣም ነዉ የማፈቅራት 🙏
Mar 21, 2025ግልፁን ንገራት ፣ ጠይቃት & በድብድብ ወይም ከሱ በላይ ነኝ አደርግልሻለው አይነት ፉክክር አታድርግ። እሱ ብታሸንፍም ብትሸነፍም ውጤቱ ልክ አይመጣም። እና በግልፅ ንገራት እንደምትወዳት፣ አብራችሁ ጊዜ አሳልፉ. ግን በልኩ don't over it😉 ከእሱ ጋር ግንኙነት እንድትቀንስ አድርግ (ይሄ የምትነግራት አይደለም😉😉....) መረጋጋት ከሁሉ በላይ አስፈላጊ ነገር ነው🧘 በእሱ ምክንያት አድርጋ በሌላ ነገር ለትንሽ ጊዜ ልትበሳጭብህ ትችላለች እና አስተውል።😉🧘🧘🙂 ብቻ ተረጋጋ እና አስብ አደራ No በስሜት🤘🤘
Mar 22, 2025