ሰላም እውነት ሴት ገንዘብ የማትወድ ከሆነ እኔ ድሀ ነኝ ማለቴ በልቼ አድራለሁ ከዚያ ያለፈ የለኝም ግን አብራኝ በስራ መለወጥ ፍላጎት ያላትና ገዳም መሄድ የምትወድ በውስጥ ታውራኝ መቀራረብ ።ፍቅረኛ። ባለትዳር መሆን እችላለን።
Mar 21, 2025ሰርተህ ምተለወጥ አይነት ቢሆንማ ይሄኔ ሀብታም ሆነህ ነበር ነይ አብረን እንከክ እንዴት ይባላል, hooo
Mar 22, 2025ሰላም እውነት ሴት ገንዘብ የማትወድ ከሆነ እኔ ድሀ ነኝ ማለቴ በልቼ አድራለሁ ከዚያ ያለፈ የለኝም ግን አብራኝ በስራ መለወጥ ፍላጎት ያላትና ገዳም መሄድ የምትወድ በውስጥ ታውራኝ መቀራረብ ።ፍቅረኛ። ባለትዳር መሆን እችላለን።
Mar 21, 2025ሰርተህ ምተለወጥ አይነት ቢሆንማ ይሄኔ ሀብታም ሆነህ ነበር ነይ አብረን እንከክ እንዴት ይባላል, hooo
Mar 22, 2025Habtam mewded alemewded tewewna bemn litasdedadrat nw
Mar 22, 2025አይጋጭብህም ከድህነቱ ጋር ገዳም መሄዱ ገዳም መገናኛ ወይም ሜክሲኮ እንደመሄድ ቀላል አይደለም እንደው ቅርብ ያሉት ገዳማት ሲያልቁባችሁስ ራቅ ወደለው ለመሄድ መኪናውን ነዳጅ ሞልቶ ወይም የፕሌን ትኬት ቆርጦ አስበሀዋል 15 ቀን ገዳም ቆይታችሁ ስትመለሱ ባባዶ ኪስህ ደሞ የቤት ኪራይ ይጠብቅሀል ወይም ደሞ ከገዳም ስትመለሱ ሸኔ አግቷት ብር አምጣ ሲሉህ የለህም ምክንያቱም ብር የለህም ብር ያለው ቢሆን ግን ከፍሎ ያስለቅቃታል
Mar 22, 2025የለም የለም ሁሉም የገንዘብ ባርያ ናቸው
Mar 22, 2025😂😂😂 mn ateh nw wendema ezih meteh miste metlmnw?
Mar 22, 2025Ere wendoch tewuuu gid yelem tewuuuu lib engiza
Mar 22, 2025Lk neh bro ezi bot wust lante methon atfam confidencesh degmo best nw ....setoch mayhon ngr atmlsu be optimistic
Mar 22, 2025Abren kaltechgern new chirash tidarm tasbalh atleast raswedad athun yetshale neger share arg enji ድህነት
Mar 22, 2025ልጅ ሲመጣስ? መቼም አልጋ ለይታቹ አታድሩማ😳 ልጅህ አንተ ባደግክበት መንገድ እንዲያድግ ነው ወይ ፍላጎትህ ቢያንስ ሀብቱ ቀርቶ ከናንተ አልፎ ልጅህን ማሳደግ የምትችል መሆን አለብህ ...✌️
Mar 22, 2025