ምን መሰላቹ ሰዎች በይቅርታ በፊት በጣም ነበር ማምነው አሁን ላይ ግን እሱ ነገር የለም አላምንም ሁሏ የጠፋ ሰው ይቅርታ ሲጠይቀኝ እያሾፈ ይመስለኛል በቃ ይቅርታም ተብዬ ነገሩን አረሳውም በውስጤ አብሰለስለዋለው ከዛ ያን ሰው እየራኩ እሔዳለው ግን ማስተካከል እፈልጋለው ምን ባደርግ ይሻለኛል እ
Mar 21, 2025Think about your SIN and how much God keeps on forgiving you. And we say Abune ze besemayat we say forgive our trespass as we forgive those who trespass against. And there is also a verse that says if you want to be forgiven forgive others.
Mar 22, 2025