RubyPenguin87746.5
#religion
ለመላው ተቺዎች እና ጥያቄ አንሺዎች ስጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ህይወት አለው። እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለሁ ስጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።” (ዮሐ6፥54 እና55) ይሄን በቀጥታ በትተረጉሙት ፍፁም ግራ ያጋባል አይደል እንዴት የሰው ደም ይጠጣል እንዴትስ የሰው ሰጋ ይበላል ይባላል። ነገር ግን በእርጋት እና በማስተዋል እንዲሁም የሚያውቁትን በመጠየቅ ቃሉ ምን ማለት እንደሆነ መረዳት እንችላለን። ስለዚህ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ግራ ሚያጋባቹን ወይ ልዩ የሆነባቹን ነገር ለሰድብ ለመሳለቅ ከመጠቀም አሰተውላቹ ሚያቁትን ጠይቁ።
Mar 21, 20256 engagements