Ahun ene kalehubet nuro antsar rasen batefa lemindnew hatiat mihonibign..lemin fetari yiferdibignal..sikay slebezabign endehone ayawkim weys andandochachin linisekay new yetefeternew ??..Ahun ene ketemereku 5 amet honegn Gn sra yelegn,yalew weyim yemiasketir beteseb yelegn,kenina mata be chinket bahir lay fata bemayset huneta new yalehut..Yehone sra endaljemir demo mnm birr yelegn,abedari yele....Eski enante bene bota bithonu mn tadergu neber ??
Mar 21, 2025ሻማ እጠርግ ነበር ፥ መኪና አጥብ ነበር ፥ ፓርኪንግ እሰራ ነበር ወዘተ ፥ ወዳጄ የተመረቀ ሰው እነዚህን ስራዎች አይሰራም ያለው ማነው? በተመረክበት ብትቀጠር በጣም ከበዛ በወር ከ 10 ሺ ብር በላይ አታገኝም ፥ ከላይ ያሉት ስራዎች ግን ከ 10ሺ ብር በላይ ሊያስገኙ ይችላሉ። የስራ ዋና አላማው ምንድን ነው? ብር ማግኘት አይደል ፥ ስለዚህ ብር የሚያስገኝ እስከሆነ ድረስ ሳትንቅ ስራ ፥ ከሰማይ መና አይወርድም[ከ ሰው አትጠብቅ ከዘመድ አትጠብቅ] ፥ ለራስህ ያለኸው አንተ ነህ። ፈጣሪን ለምነህ ና ተማፅነህ ትንሽም ቢሆን ስራ ሞክር ፥ በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል። መጀመሪያ አንተ በጥቂቱ ታመን ፥ በስራህ ታመን ፥ ከዛ የለመንከው ፈጣሪ በብዙ ይሾምሀል።
Mar 21, 2025