#relationships
ሠላም እንዴት ናቹህ ለ7 ወር ሳልነግራት ወደድኳት በእያንዳንዱ ቀን ሳገኛት፣ ሳያት በጣም እሳሳላታለሁ። ለእኔ ልዩ የሆነ ቦታ አላት ግን የፍቅር ይሁን አይሁን ማወቅ ከበደኝ። እኔም በራሴ እርግጠኛ ለመሆን + ፍራቻዬ ከሰባት ወር በላይ ሆነኝ ሳልነግራት። ከምንጊዜውም በላይ አሁን ላይ እየተቀራረብን ነው እና የተረዳሁት ነገር ቢኖር ምንም ነገር እንደማታሳየኝ ነው። ምን ይሻለኛል ልንገራት?
Mar 21, 20258 engagements