ማነክ እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነው ግድያ አይወድም ሰዎችም እንዲገደሉ አይፈልግም ስትለኝ የነበርከው ወዳጄ ይሄን ጥቅስ አላየከውም ይሆን💔 አምላክኽ፡እግዚአብሔር፡ትኼድባት፡ዘንድ፡ካዘዘኽ፡መንገድ፡ሊያወጣኽ፥ከግብጽ፡ምድር፡ካወጣችኹ፡ ከባርነትም፡ቤት፡ካዳናችኹ፡ከአምላካችኹ፡ከእግዚአብሔር፡ሊያስታችኹ፡ተናግሯልና፥ያ፡ነቢይ፡ወይም፡ያ፡ ሕልም፡ዐላሚ፡👉👉ይገደል፤እንዲሁም፡ክፉውን፡ነገር፡ከመካከልኽ፡አርቅ። 6፤7፤የእናትኽ፡ልጅ፡ወንድምኽ፡ወይም፡ወንድ፡ልጅኽ፡ወይም፡ሴት፡ልጅኽ፡ወይም፡በብብትኽ፡ያለች፡ ሚስትኽ፡ወይም፡እንደ፡ነፍስኽ፡ያለ፡ወዳጅኽ፡በስውር፦ና፥ኼደን፡ከምድር፡ዳር፡ዠምሮ፡እስከምድር፡ዳር፡ ድረስ፡ወዳንተ፡የቀረቡት፡ከአንተም፡የራቁት፡አንተን፡ከበ፟ውኽ፡ያሉ፡አሕዛብ፡ከሚያመልኳቸው፡ አማልክት፥አንተም፡አባቶችኽም፡የማታውቋቸውን፡ሌላዎች፡አማልክት፡እናምልክ፡ብሎ፡ቢያስትኽ፥ዕሺ፡ አትበለው፥ 8፤አትስማውም፤ዐይንኽም፡አይራራለት፥አትማረውም፥አትሸሽገውም፤ 9፤ነገር፡ግን፥ፈጽመኽ፡👉👉ግደለው፤ርሱን፡ለመግደል፡በፊት፡የአንተ፡እጅ፥ከዚያም፡በዃላ፡የሕዝቡ፡ዅሉ፡ እጅ፡በላዩ፡ትኹን።(ዘዳ 13)
Mar 21, 2025ተጨካክነናል ወገን 😂😂😂
Mar 21, 2025