Christian honachu ke porn(masturbation ) netsa yewexachu gn endet nw please negrugni Endet metewu chalachu??
Mar 21, 2025ራስህን በደለኛ አድርገህ በእግዚአብሔር ፊት በመቅረብ "በራሷ ሞክራ እንደተረታች አሁን ግን የራሷን ጥረት ሳይሆን ነፍስህ የእግዚአብሔርን እርዳታ እንደምትሻ ተንበርክከህ ንገረው ጌታ ቅርብ ነው
Mar 21, 2025