No offense ግን ፈጣሪ በዚህ ምድር ላይ ምንም Involvement የለውም ... me as a Christian ፈጣሪ ፍርዱ በሰማይ እንጂ በምድር ነው ብዬ አላምንምና ... ጠንክረህ ታገል ... መቼስ ያሁሉ ክርስትያን ሲገደል ነበር involve ማድረግ የነበረበት ... ሁሉም ሃይማኖት እንዲሁ ነው... ያሁሉ ሙስሊም ጋዛ የመን ሶርያ አፍጋኒስታን ቻይና ላይ ሲጨፈጨፍም ምንም ነገር የለም... እናማ ምድር የሃይለኞች የጉልበተኞች ነችና ተደራጅ ጠንክረህ ታገል እንጂ እንደ ኦሪት ዘመን , የራሄልን እንባ እንዳየ የኛንም እንባ ያያል ዳዊትን እንዳናገረ እኛንም ያናግረናል ብሎ ማሰብ ለኔ ሞኝነት ነው .... የሃይማኖነት በምድር ላይ ጥቅሙ Morally ጥሩ ማህበረሰብ እንዲኖር ማድረግ ነበር ኢትዮጵያ ደሞ በሱም ተቃራኒ ናት .... Moral ይሁን Ethics የሌለበት ለስሙ አማኝ ብቻ ነው ያለው! soo religion is all about after life የሚል ድምዳሜ ነው ያለኝ ⭐️World = Survival of the fittest በዚህ ፅሁፍ ብዙ ሰው ይደብረዋል ግን ምንም ማድረግ አይቻልም እውነታው ነው እንደውም ልጨምርና እንደ መፅሃፍ ቅዱስ ቢሆን አንድ ክርስትያን እዚህ ምድር ላይ ኣይቀርም ነበር ...ግራህን ለመታህ ቀኝህን ስጥ የሚል እያነበብን ለዘር መትረፋችን ይገርመኛል😂
Mar 21, 2025ሁሉም በፈጣሪ ህግ ቢኖር አለም በመልካም ነገሮች የተትረፈረፈች ትሆን ነበር!! ግን አንተ እና እኔ እንደቀልድ እያወቅን በምንሰራው ሀፂያት ነው ይሄ ሁሉ ቁጣ የሚመጣው ከቻልን በህጉ እንኑር ካልቻልን ፈጣሪ ፍርድ አይሰጥም ከሚለው የደደብ አስተሳሰብ እንውጣ 🙏🙏🙏
Mar 21, 2025