#personal
ሰላም አንዴት ናችሁ እናተጋ መላ አይጠፋም ብይ ነዉ ዱባይ በቪዚት ሄጄ ነበር ከስንት ድካም እና እግልት 😥ስራ አገኝው ሆኖም ቪዛይ አላለቀም ነበር ቀኔ አልቆ ተመለስኩ ከቆይታ በዋላ ቪዛይ ተሰራልኝ በሴልስ ዛሪ ነበር በረራይ ከኤርፖርት መለሱኝ ኪዉ አር ኮድ ጠየቁኝ ስራ ክህሎት ሄጂ አሎኝ ያጋጠማቹ ካላቹ ምንም ስላልገባኝ ነዉ ምን ላርግ እርዱኝ በናታቹ 🙏 የተሰጠኝ ግዜ አንድ ሳምንት ነዉ ስለ ፕሮሰሱ እምታዉቁ ተባበሩኝ 🙏
Mar 21, 20254 engagements