Selam.....Freshman negn Ena First semester Maths F metabgn😭 Ena mndn new mihonew ketay amet new mimezegebew weys second semester Lela course add madreg echlalehu🙏🤞
Mar 20, 2025ኢንጂነሪንግ ተማሪ ከሆንክ 3 ሴሚስተር ማትስ ስላለ እና እሱን መማር የሚጠይቁ ሌሎች ኮርሶችም ስላሉ ለአሁኑ ያለህ ግሬድ ካሳለፈህ እነዚህን drop እያረክ ማትስ as prerequisite ማይጠይቁ ኮርሶችን እየጨመርክ ለሴሚስተሩ መዉሰድ ያለብህን ክሬዲት ሀወር ትወስዳለህ። ግን አንዴ ከሲኒየር አንዴ ከባችህ ጋር እያልክ ስቃይህን እየበላህ ነዉ የምትማረዉ። ምን መማር እንደምትፈልግ እና ያለህበት ቦታ የእዉነት ያንተ ቦታ መሆኑን መርምር። F ካለህ ያንተ ቦታ ያለህ አልመሰለኝም በጊዜ አምልጥ። እወደዋለሁ ካልክ ግን ከዚህ በኋላ ከ3 በላይ ለማምጣት ተሟሟት። ካልሆነ የማይረባ ግሬድ ይዘህ ወጥተህ ደህና ነገርም አታረግበትም።
Mar 20, 2025