RubyPenguin87746.5
#religion
urgent!!! ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ጉዞ መሄድ ፈልጋችሁ ጉዞ አዘጋጆችን አታቹ ወይ አብሯቹ ሚሄድ ያጣቹ ካላቹ በዚኛው እሁድ የተዘጋጀ አለ እና እዚሁ ተዋውቃቹ መሄድ ምትፈልጉ ካላቹ አውሩኝ
Mar 20, 202513 engagements
urgent!!! ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ጉዞ መሄድ ፈልጋችሁ ጉዞ አዘጋጆችን አታቹ ወይ አብሯቹ ሚሄድ ያጣቹ ካላቹ በዚኛው እሁድ የተዘጋጀ አለ እና እዚሁ ተዋውቃቹ መሄድ ምትፈልጉ ካላቹ አውሩኝ
Mar 20, 2025Mikeflelege nw yatawote😞
Mar 20, 2025Dm @kirubel98
Mar 20, 2025Sama senbet new aa Snt birr
Mar 20, 2025አፄ ዋሻ ማርያም ገዳም ነው 600
Mar 20, 2025አፋልጉኝ 😭ረቡዕ እለት ከመገናኛ ወደ ቱሉዲምቱ የሚሄድ ባስ ውስጥ ከመብራት ሃይል የገባከው ልጅ ቤትህ አርሴማ አደባባይ ነኝ ያልከኝ ልጅ በር አካባቢ ቆመህ የነበርከው እዚህ ካለህ ሀይ በለኝ 😭😭😭 እባክህ 😴😴
Mar 21, 2025Litbela
Mar 20, 2025