ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዋ ::
Mar 20, 2025ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዋ ::
Mar 20, 2025ፍቅር የሰው ስም ከሆነ ቆየ እና አሁን ያለው ፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ነው ገንዘብ ከሌለ ፍቅር የለም ፈጣሪ ብቻ ነው ሚወድህ ገንዘብ ከሌለህ
Mar 20, 2025ፍቅርና ጋብቻ “ፍቅር ምንድን ነው?” ሲል ተማሪው ለመምህሩ ጥያቄ አቀረበ፡፡ “ለጥያቄህ መልስ ለመስጠት በቅድሚያ በአንድ የስንዴ ማሳ ሂድና ትልቁን ስንዴ መርጠህ ይዘህ ናና መልሱን እነግርሃለሁ፡፡ ነገር ግን ልብ አድርግ የአሰራር ሕጉ የሚፈቅደው በስንዴው ማሳ አንድ ጊዜ ብቻ በማለፍ የስንዴውን ዛላ ይዘህ ትመለሰላህ እንጅ በማሳው ውስጥ መመላለስ አይቻልም አለው” መምህሩ፡፡ ተማሪው እንደተባለው ወደ ስንዴው ማሳ ገባና የመጀመሪያውን ሽና (መደዳ) ይዞ ሲጓዝ አንድ ትልቅ የስንዴ ዛላ አገኘ ነገር ግን ይሄን አድንቆ ሌላ ከዚህ የላቀ ትልቅ ይኖራል በማለት ፍለጋውን ቀጠለ እንዳሰበውም ከበፊቱ የተሻለ ትልቅ አገኘ፡፡ ምን አልባትም እስካሁን ካየሁት የበለጠው እየጠበቀኝ ይሆናል በማለት ፍለጋውን ቀጠለው፡፡ የስንዴውን ማሳ ከግማሽ በላይ ካደረሰ በኋላ ከዚህ በፊት ካገኛቸው የስንዴ ዛላዎች የበለጠ እንደማይኖር ተረዳና ቀደም ብሎ አግኝቶት በነበረውና ባመለጠው ትልቅ የስንዴ ዛላ እየተቆጨ ባዶ እጁን ወደ መምህሩ በተመለሰ ጊዜ “ፍቅር ማለት እሱ ነው፡፡ የተሻ ፍለጋው አልገታ ብሎህ ፍለጋውን ቀጠልክ ነገር ግን የተሻለውን እንዳጣህ ዘግይተህ ተገነዘብክ” አለው መምህሩ፡፡ “ታዲያ ጋብቻ ማለትስ ምንድን ነው?” ሲል ሁለተኛ ጥያቄውን አቀረበ መምህሩም “አሁንም ጥያቄህን ለመመለስ ባንድ የማሽላ ማሳ ሂድና ትልቅ ነው ያልከውን ማሽላ ይዘህ ተመለስ፡፡ ታዲያ አሁንም እንደበፊቱ የአሰራር ሕጉ የሚፈቅድልህ አንድ ጊዜ ማለፍ እንጅ ተመልሶ መፈለግና ማንሳት አይቻልም” አለው፡፡ ተማሪው ወደ ማሽላው ማሳ በደረሰ ጊዜ ከበፊት ስህተቱ ተምሮ ስህተቱን ላለመድገም ከማሳው ግማሽ እንደደረሰ አንድ በቂ ነው ብሎ ያሰበውን መካከለኛ ማሽላ ይዞ ወደ መምህሩ ተመለሰ፡፡ መምህሩም “አሁን ጥሩውን ፈልገህና የተሻለ ነው ብለህ ያሰብከውንና ምርጡንም እንዳገኘህ አምነህ በእምነት ይዘህ መጠሀል ይህ ማለት ጋብቻ ነው” በማለት ጥያቄዎቹን መለሱለት፡፡ 😒
Mar 20, 2025It means giving all you have without expecting the returns. Unfortunately our generation don't understand it.
Mar 20, 2025Before it gets you arfeh tekemet dont think about love just wake your ass up and get to the work man
Mar 21, 2025ፍቅር ይልቃልን ነው sport ዜና አንባቢው?
Mar 20, 2025ምን አይነት ናት ለማለት ነው? ፀይም ቀጭን ዘለግ ያለች ናት🗿
Mar 20, 2025Tekor yale rejm
Mar 20, 2025It is sacrifice
Mar 20, 2025If you're romantic love, it's a myth it's just attachment and sexual tension.
Mar 20, 2025Alayenewm
Mar 20, 2025