ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር በማንም ሰው side ሳቶኑ judge እንድታረጉኝ ነበር የምሰራበት መስሪያ ቤት ውስጥ ከደሞዝ በተጨማሪ ጥሩ kpi ያለው ሰው ተጨማሪብር 1 ኛ እና ሁለተኛ ለወጣ ሰው ይሰጣል እኔ ስራውን ከመጀመሬ በፊት የገንዘብ ሽልማቱ ሲመጣ በወቅቱ የነበሩ ሰራተኞች ብሩ በምን አይነት መንገድ ቢሰጥ ጥሩ ነው ተብለው ተጠይቀው አብዛኞቹ በእቁብ መልክ በተራ እንዲደርስ ሲሉ አንድ ሰው ባለመስማማቱ ለአንደኛና ለሁለተኛ ለወጡት እዲሰጥ ተደረገ እኔ ስራውላይ ስላልነበርኩ በጊዜው በወሬ ነው የሰማሁት እኔ ስራው ላይ ካለው 6 ወሬ ነው በዚ 6 ወር 4 ጊዜ kpi ጥሩ ስለነበር ብሩ ተሰቶኛል በቀጣዩ ወራቶች ግን team leader ሳያውቅ አሰራሩን እንቀይረው ሚል ሀሳብ በባልደረቦቼ መጣ ማለት ገንዘቡ የሚደርሰው ሰው ገንዘቡን ከዚ በፊት ደርሷቸው ለማያቁ ሰራተኞች እንዲያስገባና እንደ እቁብ በዙር እንዲደርስ ሁሉም በዚ ተስማምቷል ብቸኛ ቅር ያለኝ ሰው እኔ ነበርኩ ምክንያቱም ገንዘቡ በጣም ስለሚያስፈልገኝ የቻልኩትን ያህል እየጣርኩ ነበር የተወሰኑ ሰራተኞች ትርፍ ስራጭምር አላቸው ምናልባት ገንዘቡን አይፈልጉት ይሆናል ሚል ሀሳብ ባነሳም አንቺም እሄን ከምጠብቂ ትርፍ ስራ ስሪ ሚል ምላሽ ተሰጠኝ ራስ ወዳድ ሆኜ ነው የነሱ ውሳኔ ልክ ነበር?
Mar 20, 2025enem temesasay neger getmogn yawkal. Anchi lk nesh enesu betretachew magignet yakatachewn be budn adma ena bemaber lemagignet eyetaru new. Yhe demo wedefit des yemayl ye sra environment yfetral beteley lanchi. Ena betechalesh akm enesu endalut endayhon lemadreg tari
Mar 20, 2025