#other
ሰላም እንዴት ናቹ 😊 አጎቴ ወደ ካናዳ ሊወስደኝ ነው እና በቅርቡ ወደዛ የሄዳቹ ወይም የሄደ ሰው የምታውቁ ሰዎች እስቲ የተሻለ የምትሉትን የመሄጃ አይነቶች ጠቁሙኝ እንደ አማራጭ እሱም ነግሮኛል ግን ቀላል መንገድ ካወቃቹ ብዬ ነው tnx
Mar 20, 20257 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ 😊 አጎቴ ወደ ካናዳ ሊወስደኝ ነው እና በቅርቡ ወደዛ የሄዳቹ ወይም የሄደ ሰው የምታውቁ ሰዎች እስቲ የተሻለ የምትሉትን የመሄጃ አይነቶች ጠቁሙኝ እንደ አማራጭ እሱም ነግሮኛል ግን ቀላል መንገድ ካወቃቹ ብዬ ነው tnx
Mar 20, 2025Enenm aywesdengm😭
Mar 20, 2025@kirubel98
Mar 20, 2025ena akuarach menged akalw abern eyhaden asayekalw
Mar 20, 2025Bewust anagrign
Mar 20, 2025username ??
Mar 21, 2025Be tidar betam arif new.. keza wuch be church yilalu..
Mar 20, 2025እኔንም ውሰዱኝ
Mar 20, 2025