አንድ game አለ በጣም የምወደው (ትውስታ ያዘለ) Nekki በሚባል ድርጅት ነበር የተመሰረተው ልጅ ሳለሁ ነበር የተጫወትኩት been like 11 years now. Shadow fight (1) ይባላል አሁን ከ Internet ዱካውን አጥፍቷል። Search ሲደረግ ሚመጡት ከ(2) በላይ ያሉት ናቸው cracked app አቅራቢ webochm ላይ አጣሁት😭 እና ተስፋዬ እናንተ ጋ ካለ ለማግኘት ነበር I know አሁንም ልጅነትህን አልጨረሰክም ትሉኝ ይሆናል Sentimentality/nostalgia ሚባል ነገር አለና በጣም ነው ምፈልገው እንደሱ ሚመስጠኝ game የለም🤷♂ የመቶ ብር ካርድ እገባለታለሁ ላገኘልኝ😘
Mar 20, 2025man deltew aleh
Mar 20, 2025