ቆንጅዬ ሚስት እና 2 ልጆች ያሉት አለቃዬ:የድርጅት ባለቤት የሆኑት አለቃዬ:በገቡ በወጡ ቁጥር የሚሰድቡኝ አለቃዬ:የ 10 ቀን ደሞዝ የቆረጡብኝ አለቃዬ:ከ ፅዳት ሰራተኛዋ በፊት እንድገባ የሚፈልጉት አለቃዬ:ስለ ስንፍና ሲያዎሩ እኔን እያዩ የሚያዎሩት አለቃዬ:ጧት እኔን ካዩኝ የ መጥፎ እድል ምልክት እንደሆንኩ የሚያስቡት አለቃዬ:አጭር ቀሚስ ስላደረገችና ትልቅ ቂጥ ስላላት ብቻ ከተቀጠረቺው ፀሐፊዋ ጋ ሲማግጡ በ ቪድኦ ያዝኩአቸው... ... ወገንታታ አሁን የኔ ጥያቄ እኔ ለዚህ ድርጅት ምንድን ነኝ? ሀ, የአክሲዮን ባለድርሻ ነኝ? ለ, የ አለቃዬ አለቃ ነኝ? ሐ, የ ፀሐፊዋ ባለንብረት ነኝ? መ, ሁሉም መልስ ናቸው? .. የቀረ ካለ ጨምሩበት::
Mar 20, 2025ቀ. የመሞቱ ምክንያት ምን እንደሆነ ማይታወቅ ወጣት
Mar 20, 2025