Meetu1681
#health
ሰላም ኧረ መላ አምጡ ዘመድ ወዳጆቼ ታምሜያለሁ የጨረቃ ምች ተመትቼ😢 በናታችሁ መዳኒቱን ንገሩኝ
Mar 19, 202527 engagements
ሰላም ኧረ መላ አምጡ ዘመድ ወዳጆቼ ታምሜያለሁ የጨረቃ ምች ተመትቼ😢 በናታችሁ መዳኒቱን ንገሩኝ
Mar 19, 2025ውሃማ color ያላት ሚዳቋ እንቁላል ፈልገሽ በግራ ብብትሽ ያዢበት
Mar 19, 2025ሚጡጡዬ አይዞሽ ግን ጥያቄ ልጠይቅሽ? የጨረቃ ምች ምንድን ነው? እንዴት ነው የሚያደርገው? እንዴት ነው መንስኤው? ለጠቅላላ እውቀት ብትነግሪኝ 🙂
Mar 19, 2025I couldn't tell if you're seeking help or giving us the unusual but interesting poem.
Mar 19, 2025እውነቴን ነው ዳማከሴ ለውጥ አላገኘሁበትም ሌላ ምታውቁት ካለ ፕሊስ ንገሩኝ አትቀልዱ
Mar 19, 2025እዚ ያሉት ይጃጃላሉ ተያቸው የጤና ባለ ሙያ ብታማክሪ መልካም ነው አቅራብያሽ ወዳለ ፋርማሲ ሔደሽ
Mar 19, 2025Chereka mch?🤔
Mar 19, 2025ከተወለደ 2 አመት የሞላው እንቁራሪት ፈልጊና ጠዋት 2 ሰአት ላይ ወደ ምስራቅ ዞረሽ ብዪው
Mar 19, 2025የወንድ ልጅ ስፐርም አሪፍ ነው ዳር ዳሩን ቀቢው
Mar 19, 2025