Jiko1211
#business
እናንተ! በቃ ኢሚግሬሽን ለ Cyber security እና ለ Command control ያመለከትን ሰዎችን ጨክኖ ይካደን? ለምንድነው? ስታስቡት እሱ የስራ ቦታ ለ አክስት እና አጎቶቻችሁ ልጆች እንጂ ለኛ ለድሀ አመልካች አይሆኑም? ምንድነው የተፈጠረው? የ ቁጥር 6 እና 7 የስራ መደብ አመልካቾችን ምን በላቸው?
Mar 19, 20254 engagements
እናንተ! በቃ ኢሚግሬሽን ለ Cyber security እና ለ Command control ያመለከትን ሰዎችን ጨክኖ ይካደን? ለምንድነው? ስታስቡት እሱ የስራ ቦታ ለ አክስት እና አጎቶቻችሁ ልጆች እንጂ ለኛ ለድሀ አመልካች አይሆኑም? ምንድነው የተፈጠረው? የ ቁጥር 6 እና 7 የስራ መደብ አመልካቾችን ምን በላቸው?
Mar 19, 2025Cyber security setel semahu lebel?
Mar 19, 2025