Ccc0
#relationships
18 m እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ዝም የማለት ባህሪ አለብኝ እና ብዙ ጊዜ አላወራም ምናምን እና ትምርት ቤትም እንደዛው ግን ሰዎች የሚያስቡት ኩራት እንደሆነ ነው specially ሴቶች , እና ወደ ችግሬ ስገባ የምትመቸኝ ልጅ ነበረች እና ስልክ ስልክ ተቀብያት አወራሁአት እና እሷ የምታስበው እየተጫወትኩባት እንደሆነ ነው የምታስበው ከ ብዙ ሴቶች request የማገኘ ነው የሚመስላት እና ዝምታ ያመጣብኝ ችግር ምን ላድርገው አመሰግናለሁ ለመልሳቸሁ
🤣83%
👌17%
6 votes
6 engagements