#personal
selam endet nachulgn ስለጨነቀኝ ነው ተባበሩኝ 😔 ወንድሜ መጥፎ ሁኔታ ላይ ነው አብረን አይደለም የምንኖረው እጁ ላይ ምንም አይነት ገንዘብ የለም እኔም ተማሪ ነኝ ስራ የለውም ተቀጥሮም ለመስራት ስራ አጣ እና ድብርት ውስጥ ከገባ ሰንብቷል እባካችሁ የትኛውም አይነት ስራ ካላችሁ ከድብርትና ከሱስ አድኑልኝ እኔም ስለሱ እያሰብኩ መማር አልቻልኩም ልረዳውም ባለመቻሌ ራሴን እየወቀስኩ እያዘንኩ ነው
Mar 19, 20254 engagements