#business Selam sewoch ene huletegna amet electrical and computer engineering temari negn fieldun felege ena merche new yegebawt gen and business mejemer feleku esun keseat lay ertb meshet new ke 11eske Mata 2 seat new gibi ber eskizega ena ke tmhrte gar yigachbgnal wey bye asebku cuz genzeb yasfelgegnal bezi seat family bezum yelachewm ena mn tmekrugnalachu lemesrat yasebku erasu be 12000 bir new yibekagnal ende?
Mar 19, 2025👌That is great idea መጀመሪያ የምትፈልገውን/ጊውን ትምህርት እየተማርክ/ሽ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነው። አሁን ላይ እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ህዝብም የሚያስፈልገን Business minded የሆነ ሰው ነው። አንድ ሰው እራሱ መሸጥ ከቻለ ስኬታማ Business man ይሆናል። እና አንተ/ቺ ይህን ሀሳብ ስታቀርብ/ቢ ስለ አንተ/ቺ ማንነት እና መስራት ስለምትፈልገው/ጊው ነገር መናገር ማለት እራስን መሸጥ ነው እና ጥሩ ጅማሮ ነው። 📚ከትምህርት ጋር አይጋጭም ብየ ነው የማምነው። ፈልገህ/ሽ የምትማረው/ሪው ትምህር እስከሆነ ድረስ ክላስ ውስጥ በደንብ መከታተል እና ከእዛ ፊልድ ማወቅ የሚገባህን/ሽን ነገር አዉቆ ለውጣት መማር መሆን አለበት። ስራውን ደግሞ በቀን ለ3—4 ሰዓት መስራት እና ፋናሺያሊ መሰረታዊ ነገሮችን ሟሟላት እንድትችል/ይ ያድርጋል። 4.00 አምጥቶ ለመመረቅ ከመልፋት ይልቅ ቢዝነስ እንዴት እንደሚሰራ እየሰሩ ማወቅ 3x ይበልጣል ለእኔ፤ ምክንያቱም ዞሮ ዞሮ ይምንማረው ነገ በገንዘብ የተሻለ ለመሆን እስከሆነ ድረስ ስለቢዝነስ ማወቅ እና የተማርነው ነገር ወደ ቢዝነስ መቀየር ያስፈልጋል። 📌4.00 ይዞ መመረቅ ጥሩ አይደለም እያልኩ አይደለም ፤ ግን 4.00 ይዘህ ተመርቀህ ቁጭ ከምትል/ይ 3.2 or 3.00 or 3.5 ይዘህ/ሽ ተምርቀህ/ሽ ግን ቢዝነስ እንዴት እንደሚሰራ ካወክ/ቅሽ that is better than 4.00. ከተማርክ/ሽ በኋላም ስራ ፈልጎ ተቀጥሮ በወር ደሞዝ ለመኖር ከመመኘት mind መውጣት የሚፈልግ ሰው ከሆንክ/ሽ ስራውን መስራት አይከብድም። ✨ስለ እርጥብ ቢዝነስ ✨ ብዙም እውቀቱ የለኝም። ግን ይህን አውቃለው 📌ብዙ ወጣቶች እንደሚጠቀሙት 📌የአንተ/ቺ target group የግቢ ተማሪ መሆናቸው 📌ብዙ ካቢታል እንደማይጠይቅ ✨ቢዝነሱን ከመጀመርህ/ሽ በፊት ይህን አድርግ/ጊ ✍🏼እቅድ ማውጣት። ይህማ ማለት ከክላስ ጋር እንዳይጋጭ በእቅድ መመራት ሁለቱንም ጎን ለጎን ለማስኬድ ጥሩ ነው። ✍🏼 ስለ ቢዝነሱ ከእዚህ በፊት የሰሩ ሰዎችን መጠየቅ። በእዚህ ቢዝነስ ላይ አስቸጋሪው ነገር ምንድ ነው?፣ ትርፉ ምን ያህል ነው? ለማወቅ ✍🏼ምን ያህ ካቢታል እንደሚያስፈልግ ። ለምሳሌ፦ የመጥበሻው ዋጋ፣ ዘይት፣ መብራት፣ ድንች... ምን ያህ እንደሚያሶጣ ለማወቅ ✍🏼 ከተለመደው አይነት እርጥብ ለየት ለማለት መሞከር። flavor ጨመር ወይም ሌሎች ነገሮችን add አድርጎ ማርኬቱን መሳብ። ✍🏼 መነሻ ካቢታሉ እሚከብድህ/ሽ ከሆነ ከጓደኛ ጋር ለመስራት መሞከር ። ጥሩ እና መስራት የሚፈልጉ የምትላቸውን/የምትያቸውን ልጆች አናግሮ በጋራ መስራት፣ በጋራ ማደግ። . . . የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ጠይቀህ/ሽ ወደ ስራ ግባ/ግቢ . . 👌አይዞን ይሳካል፤ ግን ሰዓቱን ማኔጅ ማድረግ የሚችል ሰው መሆን ግድ ነው። በርታ፣ በርቺ፣ እንበርታ!
Mar 19, 2025